Look, Feel and Experience-Remedial Exam Simulator
Welcome to Remedial Hub
የሪሚዲያል ፈተና ከእኛ ጋር ቀላል ነዉ!
Remedial Exams Made Easy With Us! — Experience the real MoE computer-based exam environment before exam day.
Natural Science (5 Subjects)Social Science (4 Subjects)Real-Time Leaderboard

Remedial Hub Exam Simulation
Model 1 • Model 2 • Final Mock Exams
1. Bot VerificationInstant Sync
2. Exam EnvironmentMoE Official Style
3. Section & Stream RankingLive Leaderboard
ለምን በ Remedial Hub ይፈተናሉ?
ተማሪዎች ዋናውን የትምህርት ሚኒስቴር ፈተና ያለ ጭንቀት እና በራስ መተማመን እንዲሰሩ የተዘጋጀ ሲስተም
ትክክለኛ የ MoE ገጽታ
ልክ እንደ ትምህርት ሚኒስቴር ኦንላይን ፈተና ሰዓት ቆጣሪ፣ Question Flag እና Palette ያለው።
Realtime Auto-Save
ፈተና እየሰሩ ኔትወርክ ቢቋረጥ እንኳ መልስዎ ስለሚቀመጥ ሰዓቱ ካላለቀ ካቆሙበት ይቀጥላሉ።
የውጤት ደረጃ (Leaderboard)
በየ Section እና በ Stream ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ያለዎትን ደረጃ እና መሻሻል በቀጥታ ይመልከቱ።
Natural & Social Streams
ለተፈጥሮ ሳይንስ (5 ትምህርቶች) እና ለማህበራዊ ሳይንስ (4 ትምህርቶች) ተለይቶ የተዘጋጀ።